Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሚያዝያ 19
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፶፫
ዓ/ም - በ
ታላቋ ብሪታኒያ
ሥር ከመቶ ሃምሳ ዓመት በላይ በቅኝ ግዛትነት የነበረችው
ሲዬራ ሊዮን
ነጻነቷን ተቀዳጀች።
፲፱፻፶፯
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
የ
ካቶሊክ
ዕምነት ተከታዮች ሃይማኖታዊ በዓላትን በ
ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር
መሠረት ለማክበር መወሰናቸው ተገለጠ።
ቀ.ኃ.ሥ ክጄኔራል ፍራንኮ ጋር
፲፱፻፷፫
ዓ/ም -
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
በ
እስፓኝ
የሁለት ቀን ጉብኝታቸውን ጀመሩ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
አብዮታዊ ፍንዳታ የምድር ጦር ሠራዊት አባላት ሦስት ጄኔራሎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ብሪታኒያ
በሚገኘው የ
ሊቢያ
ቋሚ ልዑካን መሥሪያ ቤት ደጅ ላይ አንዲት እንግላዚዊት የፖሊስ ባልደረባ በመገደሏ ምክንያት የ
ብሪታኒያ
መንግሥት ከ
ሊቢያ
ጋር የዲፕሎማቲክ ግንኙነቱን ከማቋረጡም ባሻገር፣ በዛሬው ዕለት የሊቢያን ልዑካን ካገር አስወጡ።
፲፱፻፹፮
ዓ/ም - በ
ደቡብ አፍሪቃ
ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቁር ዜጎችን አሳትፎ በተካሄደው ምርጫ
ኔልሰን ማንዴላ
ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ