ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 24
- ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በንጉሠ ነገሥት ዙፋን ተቀመጡ፡፡
- ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ በነገሡ በአሥራ ሦሥት ዓመት ተኩል በ፶፬ ዓመት ዕድሜያቸው ዐረፉ። አባታቸው ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በተቀበሩበት በታዕካ ነገሥት በዓታ ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ።
- ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - የካቶሊኩ ሊቀ ጳጳስ ዳግማዊ አቡነ ዮሐንስ-ጳውሎስ በ፹፬ ዓመት ዕድሜያቸው አለፉ።
- ፳፻፫ ዓ/ም - ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።