Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 15
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
መጋቢት ፲፭
፲፰፻፺፪
ዓ/ም -
ራስ ዳርጌ ሣህለ ሥላሴ
በተወለዱ በ ፸ ዓመታቸው አርፈው በ
ደብረ ሊባኖስ
ተቀበሩ። ራስ ዳርገ የ
ዳግማዊ ምኒልክ
አጎት ነበሩ።
፲፱፻፳፪
ዓ/ም -
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ
የመጀመሪያውና ሦስተኛው ፕሬዚደንት
ዴቪድ ዳኮ
ቡሺያ በምትባል መንደር ተወለዱ