Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 4
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ሐምሌ ፬
፲፱፻፱
ዓ/ም - በ
ንግሥት ዘውዲቱ
እና በአልጋ ወራሽ
ራስ ተፈሪ
ትዕዛዝ መሠረት በራስ ደምሴ የተመራ ሠራዊት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢተወደድ ኃይለ ጊዮርጊስን በእግር ሰንሰለት አሠረ። ንብረታቸው ሁሉ ተወረሰ።
፲፱፻፲፯
ዓ.ም - በ
መቅደላ
ጦርነት በእንግሊዞች ከተወሰዱት ሁለት የ
ዓፄ ቴዎድሮስ
ዘውዶች አንደኛው የብር ዘውድ በዛሬው ዕለት ለ
ግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ
ተመለሰ። ከወርቅ የተሠራው ዘውድ አሁንም
እንግሊዝ
አገር ይገኛል።
፲፱፻፶፪
ዓ/ም - ሞይስ ሾምቤ ካታንጋ የተሰኘውን የ
ኮንጎ
ግዛት በ
ቤልጅግ
መንግሥት ድጋፍ ነፃ መሆኑን ይፋ አደረገ።