መዋቅር አንድ አጭር ፅሁፍ ነው። መዋቅሮች ጥቂት አረፍተ-ነገሮች የያዙ ሲሆን፣ ለተስፋፋ መጣጥፍ መሠረት ሆነው ያገለግላሉ።

አጠቃላይ መለጠፊያ ለማስተካከል

ለማንኛውም መዋቅር የሚያገለግል መለጠፊያ የሚከተለውን በመጻፍ ይገኛል።
{{መዋቅር}}
የበላይኛው ፅሁፍ ከዚህ በታች ያለውን ይሰጣል፦


የተወሠኑ መዋቅሮች ለማስተካከል

በአንድ ክፍል የሚያተኩሩ መለጠፊያዎችም አሉ።

የተወሰነበት ክፍል ፅሁፍ የሚገኘው መለጠፊያ
ሃይማኖት {{መዋቅር-ሃይማኖት}}
:
መልክዐምድር {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
ሰዎች {{መዋቅር-ሰዎች}}
ሳይንስ {{መዋቅር-ሳይንስ}}
ስፖርት {{መዋቅር-ስፖርት}}
ቋንቋ {{መዋቅር-ቋንቋ}}
ባሕል {{መዋቅር-ባሕል}}
ብሔር {{መዋቅር-ብሔር}}
ታሪክ {{መዋቅር-ታሪክ}}
ትምህርት {{መዋቅር-ትምህርት}}
ድርጅት {{መዋቅር-ድርጅት}}
ፖለቲካ {{መዋቅር-ፖለቲካ}}

ያልተወሠኑ መዋቅሮች ለማስተካከል

እነዚህ መዋቅሮች ገና አልተወሠኑም። በብዛታቸው ምክንያት፣ በ«ልዩ ገጽ» እንጂ በ«መደብ ገጽ» ላይ አይታዩም። ማናቸውም አዘጋጅ ቢወስናቸው ግን፣ ይህ ጠቃሚ እርዳታ ነው።