ውን ኑክለሳዊ(Eukaryotic) የሚባለው በውስጡ እንደ ህዋስ ኑክለስ፣ ጎልጂ እቃ እና ኃይለህዋስ ያሉ ክፍለ ህዋሳትን ያካተተ ህዋስ ነው።