ዋና መጣጥፍ፦ ወጋኝ አግላይ መርህ
ወጋኝና አግላይ መርህ የብዙ ስብስቦችን ውህድ ብዛት ከተዋሃዱት ስብስቦች ቁጥር እና ከጋራ አባላቶቻቸው ብዛት አንጻር የሚያገኝ ነው። ለምሳሌ ሁለት ስብስቦችን A እና B ን ብንወስድ፣ የውህደታቸው ብዛት የእያንዳንዱ ስብስብ A እና B ብዛት ተደምሮ፣ ከዚህ ላይ የጋራ የሆኑት አባላቶች ብዛት ሲቀነስ ማለት ነው። ምክንያቱም የእያንዳንዱ ስብስብ አባላት ሲደመሩ፣ የጋራ የሆኑት አባላት ብዛት ሁለት ጊዜ ተደምረዋልና። ስለሆነም
ምሳሌ፡
- አንድ ሳህን ውስጥ {እንጀራ፣ ኬክ፣ ዳቦ} አለ። ሌላ ሳህን ውስጥ {ኬክ፣ ዳቦ፣ ብስኩት፣ ከረሜላ}። አለሚቱ ከሁለቱ ሳህኖች አንድ ምግብ መምረጥ ቢፈቀድላት፣ ስንት ምርጫ አላት? ከመጀመሪያው ሳህን ለመምረጥ 3 መንገድ አላት። ከሁለተኛው ሳህን በ4 መንገድ መምረጥ ትችላለች። ስለዚህ ሁለቱን ስንደምር፣ 3+4 = 7 ምርጫ አላት። ሆኖም ይሄ ስህተት ነው፣ ምክንያቱም ኬክና ዳቦው የሁለቱ ስብስብ የጋራ ናቸውና። ስለሆነም አጠቃላይ ምርጫዋ 3+7-2 = 5 ብቻ ነው ማለት ነው፦ እንጀራ፣ ኬክ፣ ዳቦ፣ ብስኩት፣ ክረሜላ
ለሶስት ስብስቦች የሚሰራወ የወጋኝ አግላይ መርህ ቀመር ይህን ይመስላል፡
- .
ይሄ መርህ ለብዙ ስብስቦች ሲጠቃለል፣ A1, ..., An አላቂ ስብስቦች ቢሆኑ
ወጋኝና አግላይ ቀመር
|
|
አግላይ እና ወጋኝ መርህ
|