ወንድሜ አህያህን ሽጥልኝና ሁለት ጆሮውን ቆርጨ ስሙን ጎራድ ብየ ላውጣለት ቢለው
ዋጋየን ስጠኝ እንጂ እንኳን ሁለት ጆሮውን ፬እግሩን ቆርጠህ ድምቡልቡሎ በለው አለው።
ወንድሜ አህያህን ሽጥልኝ የአማርኛ ምሳሌ ነው።