ወረቀት ላዩ ላይ ለመፃፊያ፣ ለማተሚያ እንዲሁም ለማሸጊያነት የሚያገለግል ጠፍጣፋ የእንጨት ውጤት ነው። የሚዘጋጀው የእንጨት ወይም የሳር ቃጫዎችን በማርጠብ እና እርስ በርስ በጠፍጣፋ መልኩ እንዲገናኙ በማድረግ ነው። ወረቀት የተለያዩ ጥቅሞች ሲኖሩት እንደየጥቅሙ የተለያየ ዓይነት አለው።

የማኒላ ወረቀቶች
ለምሳሌ፡ በመጠን
  • A0 ወረቀት
  • A1 ወረቀት
  • A2 ወረቀት
  • A3 ወረቀት
  • A4 ወረቀት