ኮፊ አናን (1930-2010 ዓም ) የጋና ፖለቲከኛ ሲሆኑ ከ1989 እስከ 1999 ዓም ድረስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ሊቀ መንበር ነበሩ።

ኮፊ አናን በ2004 ዓም