ኮንሴፕሲዮን (እስፓንኛ፦ Concepción) የቺሌ ከተማ ነው። በ1542 ዓ.ም. በእስፓንያ ሰዎች ተመሠረተ።