ኮናክሪጊኔ ዋና ከተማ ነው።

ኮናክሪ፣ ጊኔ

ኮናክሪ ያለባት ቶምቦ ደሴትዩናይትድ ኪንግደም ወደ ፈረንሳይ1879 ዓም ከተሸጠች በኋላ ከተማው ተመሠረተ። በ1896 ዓም የፈረንሳይ ጊኔ መቀመጫ ሆነ።