ኮሮር
ኮሮር በፐላው የሚገኝ መንደር ነው። እስከ መስከረም 27 ቀን 1998ም ድረስ የፓላው ዋና ከተማ ነበር። በዚያ ቀን ግን ዋና ከተማው ወደ ጘልሩሙድ፣ መለከዖክ ተዛወረ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 11,100 ሆኖ ይገመታል። መንደሩ 07°21′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°31′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |