ኮምፒውተር ሃርድዌር ማለት የሚዳሰስ የሚጨበጥ የሚታይም የኮምፒውተር ኣካል ነው። ይህ የኮምፒተር ሃርድዌር ከኮምፒውተር ሶፍትዌር የሚቃረን ነው።