ክፍሌ ወዳጆ
ክፍሌ ወዳጆ (እ.አ.አ. ከኦክቶበር 30 1936 እስከ ኤፕሪል 28 2004 የኖረ) ከ እ.አ.አ. 1974 እስከ 1977 ድረስ ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት የመሩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በተጨማሪም እ.አ.አ. ከ25 ሜይ 1963 እስከ 21 ጁላይ 1964 የመጀመሪያው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ነበሩ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |