ክረስነዳር (ሩስኛ፦ Краснода́р) የሩስያ ሀገር ከተማ ነው። በ1786 ዓም «የካተሪነዳር» ([«የንግሥት ካተሪና ስጦታ) ተብሎ ተመሠረተ፤ በ1912 ዓም ስሙ ክረስኖዳር «የቀይዎች (ኰሙኒስቶች) ስጦታ» ሆነ። አሁንም ኰሙኒስም ቢጠፋም ስሙ ውብ ስለመሰላቸው አልተቀየረም።