ኬኔዲ መንገሻ

ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ

ኬኔዲ መንገሻ ኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ የነበረ ሲሆን በነበረችው ጥቂት ዘመን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ተወዳጅነትን አፍርቶ በወጣትነቱ በሞት ከዚህ አለም የተለየ ዘፋኝ ነበር።

ኬኔዲ መንገሻ

የህይወት ታሪክ ለማስተካከል

የስራ ዝርዝር ለማስተካከል

  • ደላሽ ወይ መንገዱ
  • አካል ደሜ
  • አትከልክሏት
  • ንድፍ ውበት
  • ወዶ የመነነ
  • ሙናናዬ
  • ውብ እንዳንቺ የለም
  • ፍቅሬም ተለየቺኝ
  • እስኪ ፈልጓት
  • ወሰድሺው
  • በመላ ነው

ማጣቀሻወች ለማስተካከል