ኬቮርክ ናልባንድያን ትውልዳቸው አርመናዊ ሲሆን አርባ ልጆች ከሚባሉት እና ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ወደ ኢትዮጵያ ካመጡዋቸው ልጆች ጋር የሙዚቃ ጓዱ መሪ በመሆን የመጡ ናቸው።

የድርሰት ሥራዎች ለማስተካከል

  • ጎንደሬው ገብረማርያም
  • እሺ ነገ
  • አቶ ማናለ
  • እረኛው ተፈሪ
  • የሺ
  • ዱቼ
  • አብዮታውያን

ማስታወሻዎች እና ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

[1] Archived ሴፕቴምበር 29, 2007 at the Wayback Machine "History of Ethiopian Theater" በዮናስ ሃይለመስቀል. ፌብሩዋሪ 20 ቀን 2007 ታይቷል።