ካንቤራአውስትራሊያ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 339,900 ሆኖ ይገመታል። በዚህም በሀገሪቱ ካሉት የየብስ ከተሞች ትልቁ ሲሆን በአጠቃላይ ደግሞ ፰ኛው ከፍተኛ የህዝብ ብዛት የሚገኝበት ከተማ ነው። ካምቤራ 35°18′ ደቡብ ኬክሮስ እና 14°08′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ነጮች መጀመርያ የሠፈሩበት በ1818 ዓ.ም. ገደማ ነው።