ካነዳኛ በደቡብ ሕንድ አገር የሚነገር ቋንቋ ነው። 50 ሚሊዮን ተናጋሪዎች ሲኖሩት በሕዝብ ቁጥር ብዛት የአለም 25ኛው ትልቅ ቋንቋ ነው። የድራቪዲያን ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው።

ካነዳኛ የሚነገርበት ሥፍራ


Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Kannada language የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።