ካታሎኒያ (ካታላንኛ:Catalunya እስፓንኛ፦ Cataluña /ካታሉኛ/) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ ባርሴሎና ነው።

ካታሎኒያ
ካታላንኛ:Catalunya
እስፓንኛ:Cataluña
የእስፓንያ ክፍላገራት
የካታሎኒያ ሥፍራ በእስፓንያ
     
አገር እስፓንያ
ዋና ከተማ ባርሴሎና
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ 32,108
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 7,522,596
ድረ ገጽ gencat.cat

ጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓም የካታሎኒያ መንግሥት እራሱን «የካታላን ሪፐብሊክ» ተብሎ ነጻነቱን ከእስፓንያ አዋጀ። ነገር ግን ይህ ዐዋጅ በእስፓንያ መንግሥት አልተቀበለም። ለጊዜው ምንም ዕውቅና ያላገኘ መንግሥት ሲሆን፣ ከ፪ ቀን በኋላ ያው መነግሥት ወደ ቤልጅግ ሸሽቶ የሀገር ሥልጣን ወደ ስፔን ተመለሰ።