ካስቲያና ሌዮን (እስፓንኛ፦ Castilla y León /ካስቲያ ኢ ሌዮን/) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ይፋዊ ዋና ከተማ ባይኖረውም በተግባር መቀመጫው ቫላዶሊድ ነው።

የካስቲያና ሌዮን ሥፍራ በእስፓንያ