ካሣ ወልዴ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ነበር።

ካሣ ወልዴ ባደረበት የሙዚቃ ስሜት የተነሣ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት በ፲፱፻፵፬ ዓ.ም. በድምፃዊነት በመቀጠር ተወዳጅነትን አትርፎአል።