ክም ኢል-ሱንግ (1904-1986 ዓም) ከ1940 እስከ 1986 ዓም ድረስ የስሜን ኮርያ መጀመርያ ፕሬዚዳንት / ሊቀ መንበር ነበረ።

ክም ኢል-ሱንግ ይፋዊ ስዕል