ኪሎ ሜትር እ.ኤ.አ 1875 በሚዛኖች እና መለኪያዎች ዙሪያ በተካሄደ አጠቃላይ ጉባኤ የዓለም ዐቀፍ የመለኪያ ስርዓት (ኤስ.አይ) ሰር የተካተተ የርቀት መለኪያ ሲሆን አንድ ኪሎ ሜትር ከአንድ ሺህ ሜትር ጋር እኩል ነው።[1]

ዋቢ ለማስተካከል

  1. ^ Bureau International des Poids et Mesures. "[https://www.bipm.org/documents/20126/41483022/SI-Brochure-9-EN.pdf/2d2b50bf-f2b4-9661-f402-5f9d66e4b507#page=33 Writing unit symbols and names, and expressing the values of quantities]". በ18, 2023 የተወሰደ. በ18 2023 የተወሰደ.