ኩሜ (ግሪክኛ፦ Κύμη /ኪውሜ/) በጥንታዊ ሚስያ (አዮሊያ) የነበረ ከተማ ሲሆን አሁን በቱርክ አገር ያለው ፍርስራሽ ነው። ብዙ ቅርሶች ተገኝተውበታል።

ኩሜ
Κύμη
የኩሜ የብር መሐለቅ 150 ዓክልበ ግድም
ሥፍራ
ኩሜ (አዮሊስ) is located in ቱርክ
{{{alt}}}
ዘመናዊ አገር ቱርክ
ጥንታዊ አገር ሚስያ