ከምላስ ፀጉር ተነቀለአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

በአንድ ነገር ላይ ስህተት ተገኘ

ምሳሌ ለማስተካከል

ይሄ ባይሆን ከምላሴ ፀጉር ይነቀል