ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
عمر البشير
ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር የሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ባናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. (June 30, 1989 እ.ኤ.አ.) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ።
ኦማር አል-በሽር በ፲፪ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ 2009 እ.ኤ.አ. | |
፯ኛው የሱዳን ፕሬዝዳንት | |
ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ጀምሮ | |
ቀዳሚ | አህመድ አል-ምርጋኒ |
---|---|
የተወለዱት | ታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. ሆሽ ባናጋ፣ ሱዳን |
የፖለቲካ ፓርቲ | ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ |
ባለቤት | ፋጢማ ካሊድ ዊዳድ ባቢከር ኦመር |
ማዕረግ | ሌፍቴነንት ጄኔራል |
ወታደራዊ አገልግሎት | |
ኃይል | የሱዳን ጦር ኃይል የግብፅ ጦር ኃይል |
የአገልግሎት ጊዜ | ከ1960 እስከ 1996 እ.ኤ.አ. |
ጦርነቶች | የመጀመሪያው የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት የዮም ኪፑር ጦርነት ሁለተኛው የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት |