እንጭብር
እንጭብር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሓረጋዊ ተክል ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልአስተዳደግ
ለማስተካከልበብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
ለማስተካከልበቆላና በወይናደጋ በብዛት ይገኛል።
የተክሉ ጥቅም
ለማስተካከልሥሩ ዋጋ ያለ ጥቁር ንክር ቀለም የሚሰጥ ነው።
የተፈሉ ቅጠሎቹ ጉንፋንን ለማከም ይጠቀማሉ።[1] እንዲሁም ሥሩ ተድቅቆ በቅቤ ተፈልቶ ለመሳል ይሰጣል።[2][3]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
- ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች