እንስራ ኢትዮጵያ ውስጥ ለውሃ መያዣ ለጠላ መጥመቂያ እንዲሁም ለጠጅ መጣያ የሚያገለግል ከሸክላ የሚሰራ አንገት ያለው ከስሩ ክብ የሆነ፣ ባብዛኛው ጠቆር ያለ መልክ ያለው እቃ ነው። በይዘቱ ከገንቦ ሲበልጥ ከጋን ይተልቃል።

የገምቦ አሰራር ለማስተካከል

(እንሰራ ከጋን ስለሚያንስ እርማት አድርጉ)

ተጨማሪ ማስረጃ ለማስተካከል