እንስላል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

«እንስላል» ልዩ ልዩ ዝርያዎች ሊሆን ይችላል። ይህ መለያየት ይፈልጋል።

  1. Anethum graveolens
  2. Foeniculum vulgare
  3. Pimpinella anisum
  4. Cuminum cyminum (ከሙን)

እነዚህም ሁሉ በሰፊው ሲለሪ አስተኔ የሆኑት ልዩ ልዩ ወገኖች ናቸው።


አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል


{{ እንስላል ከብዙ የምግብ ዝግጅቶች ጋር አብሮ መግባት የሚችልና ለልዩልዩ ነገሮች ጥቅም ያለው ሲሆን ከእንሳላል ሻይ መስራት ይቻላል። ይህ የእንስላል ሻይ በተለይ ለአራስ የእናት ጡት ወተትን የማብዛት ብቃት ያለው ሲሆን ለህፃናትም ከ፮ ወር በላይ ለሆኑ የእንስላል ሻይ ቢጠጡ ለሆድ መልካም ነው። }}