እቴ አግሮድ በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረው የማዕረግ አይነት ነው። የዚህ ሰው ድርሻም ጦርነት ላይ ፍርሃት ያሳየን ወታደር መገሰጽ ነበር።

ትርጉሙ ሲብራራ ለማስተካከል

ታዋቂ ፊት እቴጌወች ለማስተካከል