እቴጌ የኢትዮጵያ የሴት ማዕርግ ሲሆን በዘውድ መንግሥት ስርዐት ዘውድ የጫነው ንጉሥ ወይም ንጉሠ ነገሥት ሚስት አብራ ዘውድ ስትጭን የሚሰጣት የክብር መጠሪያ ነው። "ንግሥት" የሚለው ማዕርግ በራሷ መብት (እንደ ንግሥት ሣባንግሥት ዮዲትነግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ የዘውዱ ባለቤትነት ላላት ብቻ የሚሰጥ ማዕርግ ነው።


ትርጉሙ ሲብራራ ለማስተካከል

በታሪክ ታዋቂ እቴጌዎች ለማስተካከል