እቃ እቃ ህጻናት እንደ ትልቅ ሰው እራሳቸውን በመቁጠር ቤት በመያዝ እና ቤቱን ለማስተዳደር በመሞከር የመጭው ህይወታቸውን ካሁኑ የሚፈትኑበት ጨዋታ ነው።