ስነቃል በመነገር በመተረት ወይም በመዘም በተወሰኑ ማህበራዊ አጋጣሚዎች ላይ የሚከወን ቃላዌ ፈጠራ ሲሆን የአንድን ማህበረሰብ ወግ ልማ እንዲሁም ታሪክ ማስተላለፊያና ልዩ ልዩ ክስተቶችን እና የሕይወት መልኮችን መግለጫ ኪነ-ጥበብ ነዉ።