እርዳታ:Starting a new page
አዲስ ገጽ ለመስራት የተለያዩ መንገዶች አሉ። አዲስ መጣጥፍ ከመፍጠር በፊት ግን በፍለጋው ሣጥን መፈለግ ጥሩ መንገድ ነው። ከዚህ በኃላ መጣጥፉ ካለ ይታያል ከሌለ ደግሞ በዚሁ አርዕስት አዲስ መጣጥፍ ለመጀመር የሚል መያያዣ ይወጣል። ይህን ሲጫኑት አዲሱን አርዕስት ለማዘጋጀት/ማስተካከል ወደሚለው ገጽ ይወስዶታል። ሌላ መጣጥፍ ላይ ቀይ መያያዣ ቢጫኑ አሁንም ወደ ለማዘጋጀት/ማስተካከል የሚለው ይወስዶታል።