እርሳኝሐመልማል አባተ አምስተኛ አልበም ነው።[1] አልበሙ የወጣው በ፲፱፻፺ ዓ.ም. ነው።[1]

እርሳኝ
ሐመልማል አባተ አልበም
የተለቀቀበት ቀን {መስከረም ፭ ቀን ፲፱፻፺ ዓ.ም.[1]
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ኤ.አይ.ቲ. ሬከርድስ

የዘፈኖች ዝርዝር

ለማስተካከል
የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስት
1. «ዕዳ»
2. «እርሳኝ»
3. «ጅምሬ»
4. «ዛሬም መንገደኛ»
5. «አታለለኝ»
6. «አውድ ዓመት»
7. «አይናማው»
8. «ሲያ ዴቹ/ኔሚ ጉባ»
9. «የመውደድ ቁጣ»
10. «ምስጋና»


ማመዛገቢያ

ለማስተካከል
  1. ^ (እንግሊዝኛ) http://www.amazon.com/Irsagn-Hamelmal-Abate/dp/B00000IQYH