እሪራዮ (Evolvulus alsinoides) ወይም ሎቱ ቅጠል(?) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

እሪራዮ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይEdit

አስተዳደግEdit

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርEdit

ዓለም ዙሪያ በሞቁ አገራት በእርጥብ ሆነ በድርቅ አየር ይገኛል።

የተክሉ ጥቅምEdit

በኢትዮጵያ፣ መላው ተክል እንደ መራራ ቶኒክ ወይንም ትልን ለማስወጣት ተጠቅሞትል።[1]

የቅጠሉ ጭማቂ ለከብት ዓይን ልክፈት ያከማል።[2]

ምሥራቅ እስያ ባህላዊ መድኃኒት፣ አደንዛዥ ወይም አዕምሮ-ችሎታን የሚጨምር ጸባይ እንዳለው ይታመናል፤ ይህ ግን በምዕራባውያን ሕክምና አልተረጋገጠም።

ኬረለ ክፍላገር ሕንድ፣ ከዳሳፑሽፓም («አሥሩ የተቀደሡ አበቦች») መሃል አንድ ነው።

  1. ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች