እምአዕላፍ
እሞአዕላፍ
ከአዕላፍ (ወሰን የሌለው፣ ማብቂያ የለሽ፣) (Infinity) የተመረጠ የሚል ትርጓሜ ሰምቻለሁ።
- እልፍ - በትክክል «አሥር ሺህ» ማለት ነው።
- አዕላፍ - የ እልፍ ብዙ ቁጥር ነው፣ ወይም ለ«መቶ ሺህ» ሊያመልክት ይችላል።
እነዚህ ቃላት ደግሞ ማናቸውም ያልተወሰነ ትልቅ ቁጥር ሊያመልከት ይችላሉ።