ኤንትረና
ኤንትሬና (እስፓንኛ፦ Entrena) የእስፓንያ መንደር ነው። 42°23′ ሰሜን ኬክሮስ እና 2°32′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
| |||
የመሬት ስፋት | 21.03 ካሬ ኪ.ሜ. | ||
የሕዝብ ብዛት | 1503 |
ሮማውያን በዙሪያው ሠፍረው ላ ዴሄሳ የተባለ መንደር ነበር። በ750 ዓ.ም. ግድም የአስቱርያስ ንጉሥ 1 አልፎንሶ መንደሩን ከእስላሞች ያዘ። በ1036 ዓ.ም. አንቴሌና ተብሎ ይመዘገባል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |