ኤንሊል-ኒራሪ ከ1331 እስከ 1321 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የአሦር ነገሥታት ዝርዝር እንዳለው ለ፲ አመታት ገዛ።