ኤስፈሃንኢራን ከተማ ነው።

ኤስፈሃን

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,961,260 ሆኖ ይገመታል (2008 ዓም)።

1041 እስከ 1192 ዓም የሰልጀክ መንግሥት ዋና ከተማ ተደረገ። እንደገና ከ1590 እስከ 1728 ዓም ድረስ የፋርስ ዋና ከተማ ነበረ።