ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ
ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ (Ermias Legesse Wakjira) ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ፤ ጋዜጠኛ እና ጸሐፊ ነው። ነዋሪነቱ በሰሜን አሜሪካ ማሪላንድ ስቴት ውስጥ ሲልቨርስፕሪንግ በሚባል ከተማ ነው። አሁን
ethio 360 በሚባል የሚዲያ ተቋም ውስጥ በፖለቲካ ተንታኝነት እና በፕሮግራም አዘጋጅነት እየሰራ ይገኛል። በነጻነት አታሚ ድርጅት Archived ኦገስት 5, 2018 at the Wayback Machine አሳታሚነት የመለስ ‘ትሩፋቶች’ – ባለቤት አልባ ከተማ Archived ኦክቶበር 8, 2018 at the Wayback Machine እና የመለስ ልቃቂት Archived ኦክቶበር 9, 2018 at the Wayback Machine የሚባሉ መጽሐፍትን አሳትሟል።