ኣጣጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው።

ገራም አጣጥ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

በቅርቡ ጊዘ የዚህ ወገን ሳይሳዊ ስም ከMaytenus ወደ Gymnosporia ተዛወረ፣ በብዙ መጻሕፍትም «Maytenus» ይባላሉ።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

የኣጣጥ ቅጥል ለሆድ ቁርጠት ይኘካል።[1]

የአጣጥ አገዳ ልጥ ዱቄት ከምግብ ጋራ ተቀላቅሎ በእርሻ ላይ ተስፋፍቶ አይጥን ለመከልከል ነው።[2]


  1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች