ኣደስ ወይም ባርሰነት (Myrtus) በዓለምና በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሁሌ ለምለም ዛፍ ወገን ነው።

Myrtus communis

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይEdit

አስተዳደግEdit

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርEdit

የተክሉ ጥቅምEdit

ባሕላዊ መድኃኒት፦ ለፎረፎር፣ በቅጠሉ ዱቄት ይታጠብ። ለተቅማጥ ወይም ለሆድ ቁርጠት፣ የቅጠሉ ጭማቂ በጧት ይጠጣል።[1]

  1. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ