ኣቆራርጪኝ Ajuga integrifola ወይም አቆራራጭ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ሌላው ዝርያ Salvia tiliifolia ድግሞ «አቆራራጭ» ተብሏል።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

የቅጠሎቹ ውጥ በተቅማጥ ላይ ይጠቀማል፣ እንዲሁም ለእግሮች ማበጥና ለደም ግፊት።

ውጡ በጣም መራራ ስለ ሆነ፣ ከማር ተቀላቅሎ ሕጻናትን ጡት ለማስወጣት ተጠቅሞዋል።

1976 እ.ኤ.አ.አለማያ ኮሌጅ እርሻ እንደ ተገኘ ተመዘገበ።[1]


  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.