ኣላያ ወይም ነጭ አዞ ሐረግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

ይህ ሓረግ ዘመድ (Clematis longicauda) ከኢትዮጵያ ብቻ ታወቋል፣ አሁንም ለጌጥ በኬንያ ታርሷል። በክፍት ተራራ ደን፣ በጫካ ዳር፣ በመንገድ፣ ፈሳሽ ወይም አጥር ላይ ይበቅላል።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

የተክሉ አገዳ ለገመድ ተጠቅሟል። አበቦቹ ለላሞች ትኩሳት ለማከም እንደ ተጠቀሙ ተነግሯል።[1]

  1. ^ African plants database, ኤርምያስ ዳኘ