ኢራሽናል ቁጥር
ኢራሽናል ቁጥር ማለት በሁለት ሙሉ ቁጥሮች መከፋፈል የማይገኝ የውን ቁጥር ማለት ነው። ለምሳሌ π፣ e እና √2 ኢራሽናል ቁጥር ናቸው፤ ምክንያቱም ማናቸውንም ሁለት ሙሉ ቁጥሮች አካፍለን ከነዚህ ቁጥር ጋር እኩል የሚሆን ቁጥር ስለማናገኝ። ከነጥባዊ አፃፃፍ ስርዓት አንጻር ኢራሽናል ቁጥር ማለት ወይ የማያቆም፣ ወይም እራሱን የማይደጋግም የአሃዞች ጥርቅም ማለት ነው። ለምሳሌ፦ 1.01001000100001000010000001..... ኢራሽናል ነው፤ ምክንያቱም እራሱን ወይ አይደምም ወይም ደግሞ አያቋርጥም።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |