ኡቡንቱ
ዲያቢያን-ተኮር የሊኑክስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም
ኡቡንቱ (እንግሊዝኛ፡ Ubuntu /ኡቡንቱ/) የሲስተም አሰሪ አይነት ነው። ይህ የማካሄጃ መደብ (Operating System) በነጻ ምንጭ (source Open source) ፍልስፍና መሰረት ለማንኛውም ሰዉ አንደፈለገዉ ሊጠቀምበት ወይም ሊቀይረው ይፈቅዳል. እንዳውም በነጻ ለመቅዳትና ለመጠቀም ይቻላል።
የውጭ መያያዣዎች
ለማስተካከል- www.ubuntu.com
- download ubuntu
- Unofficial Ubuntu Guide Archived ጃንዩዌሪ 7, 2009 at the Wayback Machine
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |