አጥሚት
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የመጠጥ አይነት ሲሆን፣
አዘገጃጀት
ለማስተካከልውሃ ይፈላል፣ ዱቄቱን በትንሽ በትንሹ እየነሰነሱ በማማሰያ ቀስ ብሎ ማማሰል። ድስቱ እንዳይዝ በተደጋጋሚ እያማሰሉ ስኳር መጨመር። ትንሽ ቅቤ ጣል ማድረግ። በደንብ ሲበስል ሙቀቱን እንዲጠብቅ ፔርሙዝ ውስጥ በመክተት በኩባያ እየቀዱ መጠጣት። [1]
አጥሚት ወይም ሙቅ ከስንዴ፣ አጃ፣ ገብስ እና ቡላ ዱቄት ይዘጋጃል። በተለይ የወለደች አራስ ወገብ ይጠግናል ተብሎ ይታመናል።
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ ውሃ ይፈላል፣ ዱቄቱን በትንሽ በትንሹ እየነሰነሱ በማማሰያ ቀስ ብሎ ማማሰል። ድስቱ እንዳይዝ በተደጋጋሚ እያማሰሉ ስኳር መጨመር። ትንሽ ቅቤ ጣል ማድረግ። በደንብ ሲበስል ሙቀቱን እንዲጠብቅ ፔርሙዝ ውስጥ በመክተት በኩባያ እያወጡ መጠጣት።